Skip to main content

አርዕስተ ዜና:

‹‹የመብራት ችግር ለኢንዱስትሪ ፓርኩ ስጋት ነው፤ ለመብራት በጀትና ዕቅድ አለመያዝ ተስፋችንን የሚያጨልም ነው፡፡›› ባለሀብቶች እና ተሳታፊዎች
‹‹ተፈናቃዮች በሚያሳዝን ሁኔታ ውስጥ በመሆናቸው በፍጥነት ወደነበሩበት ሕይወት መመለስ አለባቸው፡፡›› ተፈናቃዮችን የጎበኙ ባለሀብቶች
‹‹ከሀገራዊ አንድነት ይልቅ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ውሕደት ላይ የሠሩት የተሻለ ነው፡፡››
በምዕራብ ጎንደር ዞን ተዘግተው የነበሩ 19 ትምህርት ቤቶች ሥራ ጀምረዋል፤ ቀሪ 16 ትምህርት ቤቶችን ሥራ ለማስጀመር ደግሞ እየተሠራ ነው፡፡
በጎንደር ከተማ እየተገነባ ያለው የአልባሳት ማምረቻ ፋብሪካ ከሦስት ወር በኋላ ሥራ እንደሚጀመር የተገለጸ።
‹‹ለአንድ የውጭ ተጫዋች በወር የሚከፈለውን ብር ግምት ያክል የቁሳቁስ ድጋፍ አናገኝም፡፡›› ታዳጊ እግር ኳስ ተጫዋቾች
ሐመርን በወፍ በረር
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የአንድነት ጥሪ እና ብሔርን መሠረት አድርገው የተዋቀሩ የፖለቲካ ድርጅቶች አካሄድ።
የሕዝቡን ጤና እና የታዳጊዎችን ሥነ-ልቦና ለመጠበቅ ሲባል የሚወጡ ሕጎች ምን ያክል ተግባራዊ እየሆኑ ነው?
የሱዳን እና የኢትዮጵያ መንግሥታት እስረኞችን እና በተለያየ መንገድ የተያዙ ንብረቶችን ተለዋወጡ፡፡
ለሚመለከታቸው አካላት በተደጋጋሚ ብናሳስብም ምላሻቸው ዝምታ ሁኗል፡፡
በፍጥነት ወደነበሩበት ሕይወት መመለስ አለባቸው፡፡
‹‹ውሕደቱ ቀጣይነት እንዲኖረው የየሀገራቱን ሕዝቦች ማሳተፍ ተገቢ ነው፡፡››
በምዕራብ ጎንደር ዞን ተዘግተው የነበሩ 19 ትምህርት ቤቶች ሥራ ጀምረዋል::
ፋብሪካው ከሦስት ወር በኋላ ሥራ እንደሚጀመር የተገለጸ።