Skip to main content

የግብር ገቢ በታቀደው መሠረት እየተሰበሰበ አለመሆኑን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡

‹‹ሕገ-ወጥ የጎዳና ንግድን የመቆጣጠር ሥራ ቀጣይ ሰኞ እጀምራለሁ፡፡›› የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ጽሕፈት ቤት

ባሕር ዳር፡ የካቲት 14/2011 ዓ.ም(አብመድ) የአማራ ክልል መንግሥት በማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች የተፈናቀሉ ዜጎችን በሁለት ወራት ውስጥ ወደ ቀያቸው ለመመለሥ እየሠራ መሆኑን የክልሉ መንግሥት የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አሰማኸኝ አስረስ ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 11/2011 ዓ.ም(አብመድ) አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) በተለያዩ ምክንያቶች ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 25 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 11/2011 ዓ.ም(አብመድ) በትራፊክ አደጋ በሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡

ክልከላው የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ እንደሚግዝ አስተያየት ሰጪዎች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 11/2011 ዓ.ም(አብመድ) ክልከላው የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ እንደሚግዝ አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል፡፡

በደቡብ ጎንደር ዞን የትምህርት ቤቶች የስፖርት ውድድር ወረታ ከተማ አስተዳደር ፋርጣ ወረዳን 6ለ0 አሸነፈ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 11/2011 ዓ.ም(አብመድ) አምስተኛው የመላው ደቡብ ጎንደር ዞን የትምህርት ቤቶች የስፖርት ውድድር ወረታ ከተማ ላይ እየተካሄደ ነው።

የ33ኛ ዓባይ ክፍለ ጦር እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ የተከለከለባቸውን አካባቢዎች አሳወቁ፡፡

37 ሰዎች በነፍስ ግድያ፣ 101 ግለሰቦች ደግሞ በስርቆትና በሌሎች ወንጀሎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡