<> ዜናና ትንታኔ | Amhara Mass Media Agency Skip to main content

ጣና ኃይቅ በ2007 ዓ.ም የዓለም  የብዝሀ ህይወት ሀብት መገኛ ሆኖ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኒስኮ) ተመዝግቧል:: ከሀገር አልፎ የዓለም ቅርስ የሆነው  ይህ ኃይቅ  ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ህልውናውን በሚፈታተን እምቦጭ በተባለ አረም  ተወሯል::     

ዜናና ትንታኔ