<> News Page | Amhara Mass Media Agency Skip to main content

‹‹ምርቶቻችን የትም ቢሄዱ ማሸነፍ የሚችሉ በመሆናቸው ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱ አያስፈራንም፡፡›› የባሕር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማኅበር

‹‹የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች ጠንካራ ውድድር ሊገጥማቸው ስለሚችል ራሳቸውን በቴክኖሎጂ እና በሰው ኃይል ማጠናከር አለባቸው፡፡›› የምጣኔ ሀብት ምሁር

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2011 ዓ.ም (አብመድ) ባሳለፍነው ሳምንት 54 የአፍሪካ አገራት ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት በኒጀር ተፈራርመዋል፡፡ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱ ሀገራት ምርቶቻቸውን ያለምንም የጉሙሩክ ቀረጥ ያዋጣኛል ብለው ያሰቡትን ምርት ያለገደብ በፈለጉበት የአህጉሪቱ ክፍል መሸጥ ያስችላቸዋል፡፡

የችግኝ አተካከል ሥራው ከሳይንሱ እንዳይወጣ ጥንቃቄ እንዲደረግ ተጠየቀ፡፡

በክልሉ በስድስት ዞኖች 3 ሺህ የሚደርሱ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የአፕል ችግኝ ተዘጋጅቷል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 9/2011 ዓ.ም (አብመድ) በኩታ ገጠም አሠራር አፕል በማምረት አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

‹‹የቡሬ የመብራት ኃይል አቅርቦት በፍጥነት አለመሟላቱ ለኢንዱስትሪዎች ስጋት ሆኗል፡፡›› የቡሬ ከተማ አስተዳደር

‹‹በገንዘብ ሚኒስቴር ስር የተቋቋመው ቦርድ የሚያዘጋጀው የሕግ ማሻሻያ መጓተት ለኃይል አቅርቦቱ መዘግየት ምክንያት ሆኗል፡፡›› የኢትጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ዘንዘልማን የቦታ ምርጫ አድርገው የተደራጁ 102 ማኅበራት የ‹ብሎክ› ዕጣ ሊያወጡ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 9/2011 ዓ.ም (አብመድ) በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በሕጋዊ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ከተደራጁና የቦታ ምርጫቸውን ዘንዘልማ ካደረጉ ማኅበራት መካከል ለ102 ማኅበራት ዛሬ የብሎክ ዕጣ ሊያስወጣ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡

‹‹ለአማራ ሕዝብ ህልውና እና ለኢትዮጵያ አንድነት ስንል አስፈላጊውን መስዋትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን፡፡›› አዴፓ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 8/2011 ዓ.ም (አብመድ) የክልሉን ልማት ለማፋጠን እና ለስራ ዕድል ፈጠራ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አዴፓ አስታወቀ፡፡

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የሥራ አስፈጻሚ እና የማዕከላዊ ኮሚቴው በክልሉ ወቅታዊ እና በለውጥ ስራዎች ላይ ሲመክር ሰንብቶ ዛሬ ሐምሌ 08/2011 ዓ.ም መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በሁለቱም መድረኮች ባለፈው አንድ ዓመት ከታዩ ለውጦች እና ችግሮች ፣ምን እንማር? በሚሉ ጉዳዮች ላይ መክሮ አቅጣጫ አስቀምጧል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 8/2011 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አቶ ዮሐንስ ቧያለውን የፓርቲው ምክትል ሊቀ-መንበር እና አቶ ተመስገን ጥሩነህን ደግሞ ዕጩ ርዕሰ መስተዳደር አድርጎ መርጧል።

ንግድና ምጣኔ ዜና

ግብፅ ብረት ላይ ተጨማሪ ታሪፍ ጣለች
የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን በክልሉ ለማስፋፋት የተያዘው እቅድ ተስፋ ሰጭ ውጤቶችን እያሳየ ነው፡-ርዕሰ መስተዳደድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

ዜናዎች

ስፖርት ዜና

የ62 ዓመቱን የዕድሜ ባለፀጋ አህጉራዊ ውድድር ዘንድሮስ ማን አዲስ ታሪክ ይጽፍበት ይሆን?
የሐዋሳ ከተማና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በዝናብ ምክንያት ተቋርጦ ነገ ሊቀጥል ነው፡፡
የዩሮፓ ሊግና የሻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫዎች እንግሊዝ ገብተዋል፡፡
በዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ሁለት የእንግሊዝ ቡድኖች ለፍጻሜ ይፋለማሉ፡፡
‹‹ደስታችን አጣጥመን ሳንጨርስ ሐዘን ገብቶብናል፡፡›› የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ደጋፊዎች

ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዜና

የመድኅኒት አቅርቦት ኤጀንሲ 300 የአልትራሳውንድ ማሽኖች እና 50 ዘመናዊ የራጅ ማሽኖች ግዥ መፈጸሙን አስታወቀ፡፡