<> News Page | Amhara Mass Media Agency Skip to main content

“በደንብ ተግቶ ሳይሰለች መሥራት ከተቻለ የሚፈለገው ውጤት ይመጣል፡፡” በኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ ብሩክ ዘውዱ

“ብሩክ ሥርዓት ያለው ልጅም ነው፤ ከፍተኛ ውጤት እንደሚያመጣም እንጠብቅ ነበር፡፡” አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2011 ዓ.ም (አብመድ በባሕር ዳር የአየለች ደገፉ መታሰቢያ ትምህርት ቤት የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰደው ብሩክ ዘውዱ 645 ውጤት በማስመዝገብ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ተፈታኝ ሆኗል፡፡

የትምህርት ተቋማትን ደረጃ ለማሻሻል ከ21 ቢሊዮን ብር በላይ ሊሰበስብ መሆኑን አልማ አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2011 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር (አልማ) በአማራ ክልል የሚገኙ የትምህርት ተቋማትን ደረጃ ለማሻሻል የሚያስችለውን የለውጥ ዕቅድ ለክልሉ ትምህርት ቢሮና ለአጋር አካላት አስተዋውቋል።

የአማራ ወጣቶች በክልሉ ብሎም በሀገር አቀፍ ጉዳይ አንድ ሆነው እንዲሰሩ ተጠየቀ፡፡

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ውይይት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡

‹‹ዛሬ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል ቤቴ በመፍረሱ ዝናብ ይዘንብብኝ ነበር፤ ፈጣሪ እድሜያችሁን ያርዝመው።›› በበጎ አድራጎት ስራ ቤታቸው እየተሰራላቸው ያሉ አዛውንት

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2011 ዓ.ም (አብመድ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ወጣቶች የክረምት ወራት የበጎ አድራጎት ስራ እያከናወኑ ነው፡፡

በባሕር-ዳር ከተማ አስተዳደር፣ የግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ከሐምሌ 1/2011 ዓ.ም ጀምሮ የበጎ ፈቃድ ስራ እየሰሩ ይገኛሉ፡፡ እማሆይ ይታይሽ ረታ የግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ናቸው። ወጣቶቹ የአቅመ ደካማዋን እማሆይ ይታይሽ ደሳሳ ቤት ለማደስ ስራ ጀምረዋል፡፡

የጎርፍ አደጋው ከርብ ወንዝ ግድብ ጋር የተያያዘ እንዳልሆነ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን የጎርፍ አደጋ የደረሰባቸውን አካባቢዎች እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2011 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ እና የውኃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ስለሽ በቀለ (ዶክተር ኢንጅነር) እና ሌሎችም የመንግሥት የሥራ ኃፊዎች የአካባቢውን የጉዳት መጠን እየተመለከቱ ይገኛሉ።

የኮይሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክት ከፍተኛ መዘግየት ገጥሞታል፡፡

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2011 ዓ.ም (አብመድ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በኮንታ ልዩ ወረዳ እና በጎፋ ዞን መለኮዛ የሚገነባው የኃይል ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ ተጓትቷል፡፡

በ2012 የትምህርት ዘመን 6 ነጥብ 4 ሚሊዮን አዲስና ነባር ተማሪዎች በአማራ ክልል እንደሚማሩ ይጠበቃል።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 07/2011 ዓ.ም (አብመድ) የትምህርት ዘመኑ የምዝገባ ንቅናቄ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ከመስከረም 6 እስከ 11/2012 ዓ.ም እንደሚካሄድም ታውቋል።

በመላ አፍሪካ ጨዋታ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በቂ ዝግጅት መደረጉን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2011 ዓ.ም (አብመድ) በሞሮኮ ራባት በሚካሄደው 12ኛው መላ አፍሪካ ጨዋታ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን አሸኛኘት ተደርጎለታል።

ትናንት በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል በተካሄደው የሽኝት መርሀ ግብር የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ርስቱ ይርዳው፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ፕሬዝዳንት ሱፐር ኢንቴደንት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ እንዲሁም ሌሎች የኮሚሽኑ እና የኦሎምፒክ ኮሚቴ የሥራ ኃላፊዎች ታድመዋል፡፡ የሥራ ኃላፊዎቹ ተሳታፊዎችን አበረታትተዋል፤ መልካም ምኞታቸውንም ገልጸውላቸዋል፡፡

የሰሜን ጎንደር ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ የአሸንድየና ሻደይ በዓልን ለማክበር በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ::

የርብ ግድብ በመሙላቱ በታችኛው ተፋሰስ ያሉ ነዋሪዎች እንዲጠነቀቁ መልዕክት ተላለፈ፡፡

ንግድና ምጣኔ ዜና

ግብፅ ብረት ላይ ተጨማሪ ታሪፍ ጣለች
የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን በክልሉ ለማስፋፋት የተያዘው እቅድ ተስፋ ሰጭ ውጤቶችን እያሳየ ነው፡-ርዕሰ መስተዳደድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

ዜናዎች

ስፖርት ዜና

ጋሬዝ ቤል ወደ ቻይና ሊያቀና ተቃርቧል፤ አትሌቲኮ ማድሪድ ሪያል ማድሪድን 7 ለ 3 አሸንፏል፡፡
የ62 ዓመቱን የዕድሜ ባለፀጋ አህጉራዊ ውድድር ዘንድሮስ ማን አዲስ ታሪክ ይጽፍበት ይሆን?
የሐዋሳ ከተማና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በዝናብ ምክንያት ተቋርጦ ነገ ሊቀጥል ነው፡፡
የዩሮፓ ሊግና የሻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫዎች እንግሊዝ ገብተዋል፡፡
በዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ሁለት የእንግሊዝ ቡድኖች ለፍጻሜ ይፋለማሉ፡፡

ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዜና

የመድኅኒት አቅርቦት ኤጀንሲ 300 የአልትራሳውንድ ማሽኖች እና 50 ዘመናዊ የራጅ ማሽኖች ግዥ መፈጸሙን አስታወቀ፡፡