<> የአለም አቀፍ ዜና | Amhara Mass Media Agency Skip to main content

አትክልት በል መሆን የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ፡፡

1440ኛው የኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል በአረፋት ተራራ፡፡

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2011 ዓ.ም (አብመድ) ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሙስሊሞች በሳዑዲ ዐረቢያ አረፋት ኮረብታማ ስፍራ በመሰባሰብ ጸሎት ሲያደርሱ እንደሚውሉ የዘገበው አልጀዚራ ነው፡፡

 

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 04/2011 ዓ.ም (አብመድ) ሳዑዲ አረቢያ ከዕቅዷ በላይ የሀጅ ተጓዦችን እያስተናገደች መሆኗ ተዘገበ፡፡

አሜሪካዊቷ የ73 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ በሕልማቸው በተመለከቷቸው የሎተሪ ቁጥሮች ለሁለተኛ ጊዜ የ50 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ባለዕድል ሆነዋል፡፡

 

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2011 ዓ.ም (አብመድ) ሰሜን አሜሪካ ከፍተኛ የጋዜጠኞች ጥቃት የሚስተዋልበት አህጉር እየሆነ መጥቷልም ተብሏል፡፡

 

በአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ ሊቨርፑል ተአምር ሠርቶ ወደ ፍጻሜው አልፏል፡፡ ወደ ካምፕ ኑ አቅንቶ 3ለ0 ተሸንፎ የተመለሰው ሊቨርፑል ያለ ፊታውራሪው ሙሐመድ ሳላ በአንፊልድ 4ለ0 አሸንፎ ለፍጻሜ ደርሷል፡፡

የኬንያ አየር መንገድ ዓለም ያገለለውን ቦይንግ 737-ማክስ-8 ሊገዛ ነው።

በኢትዮጵያ የአውሮፕላን መከስከስን ተከትሎ ቦይንግ ውጥረት ውስጥ ገብቷል፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2011ዓ.ም (አብመድ) ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ሞዴሎችን ከበረራ ያገዱ ሀገራት ቁጥር ከ50 በላይ ደርሷል፡፡

 

ባሕር ዳር፡ የካቲት 14/2011 ዓ.ም(አብመድ)ምሽት 5፡00 በተጀመረው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪድ ከጁቬንቱስ፣ ሻልክ 04 ከማንችስተር ሲቲ ተገናኝተው ነበር፡፡

የተጠበቁት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል፡፡

 

ባሕር ዳር፡ የካቲት 10/2011 ዓ.ም(አብመድ) የአና ጎሜዝና የኢትዮጵያ ትሥሥር ምንድን ነው?

 

ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2011 ዓ.ም(አብመድ) ኢትዮጵያ በዓለማቀፉ የቴሌኮም ኅብረት ነው ስብሰባውን እንድታስተናግድ ዛሬ የተመረጠችው፡፡

 

ባሕር ዳር፡ ጥር 28/2011 ዓ.ም (አብመድ) ወጣቱ ወላጆቹን ሊከስ ነው፡፡