የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ለቀጣናው ሰላም እና ደኅንነት መረጋገጥ ስትራቴጂካዊ ነው።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ)"ቀይባሕር እና የባሕርበር ለኢትዮጵያ ተፈጥሮአዊ መብት" በሚል መሪ መልዕክት ብሔራዊ የኢትዮጵያ ሠራዊት ማኅበር ያዘጋጀው ሀገራዊ ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
በሲምፖዚየሙ ላይ አባት አርበኞች፣ የቀድሞ የሠራዊት አባላት፣ የመከላከያ ሠራዊት መሪዎች እና...
“የባሕሩን ታሪክ የት ይደብቁታል፣ እንኳንስ ሰዎቹ ግመሎች ያውቁታል”
ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ዙፋን ነው፤ ንግሥናን ያደመቀችበት፤ ኃያልነቷን ያሳየችበት። ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ድልድይ ነው፤ ከሌሎች ዓለማት ጋር የተገናኘችበት፤ የሚመጣውን የተቀበለችበት፤ የሚሄደውን የሸኘችበት።
ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ሰገነት ነው፤ ከአድማስ ባሸገር...
የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከዓድዋ ድል ማግስት።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 (አሚኮ) ለአንድ ሀገር የውጭ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች የሀገራት የቀደመ ታሪክ ወሳኝነት አለው። በተለይም የዓድዋ ድልን የመሰሳሉ የታሪክ ክስተቶች ለዲፕሎማሲ ከፍ ያለ ተጽዕኖ አላቸው።
የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያ በጦርነት የማሸነፍ ወታደራዊ ድል...
ካራማራ የኢትዮጵያዊነት ማኅተም።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ክብር ለመድፈር የተነሱ ወራሪዎች ሁሉ የኢትዮጵያውያንን የማይበገር ክንድ ቀምሰው ተመልሰዋል። ከእነዚህም መካከል "በታላቋ ሶማሊያ ምስረታ" ሕልም የሰከረው እና የኢትዮጵያን ምድር ለዓመታት ሲመኝ የነበረው የዚያድ ባሬ...
“ሀገርን ከጥቃት መከላከል የኩራት ሁሉ ምንጭ ነው” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ ድል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የዓድዋ ድል ከኢትዮጵያ አልፎ መላውን ጥቁር ያኮራ፣...








