ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አጠናቅቆ ሥራ አስጀመረ።

ደብረብርሃን፡ ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የመገዘዝ የንግድ እና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካን አጠናቅቆ አስመርቋል። የኢንተርፕራይዙ ዋና ሥራ አሥኪያጅ ይርዳው ዓለሙ ማቀነባበሪያውን ለመገንባት 44 ሚሊዮን ብር ወጭ እንደተደረገበት ተናግረዋል።...

ኢትዮጵያ ኾን ተብሎ በር ተዘግቶባታል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሺህ ዓመታት የቀይ ባሕር ገናና ባለቤት እንደነበረች የሚወሳላት ኢትዮጵያ የነበራትን የባሕር በር በታሪክ አጋጣሚ አጥታለች። ይህን ተከትሎም ኢትዮጵያ በዘላቂነት የራሴ የምትለው የባሕር በር አጥታ ወደ ጎረቤቶቿ እንድታማትር ስትገደድ ይስተዋላል።...

የትምህርት ተቋማትን መጠበቅ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ዓላማ የሰው ልጅ ማንበብ፣ መጻፍ እና ስሌትን መማር እንዲችል ከማድረግ ባለፈ የተሻለ ማኅበረሰብ ብሎም ሀገር ለመገንባት የሚያስችል ነው። ይህ እንዲኾን ደግሞ በትምህርት ተደራሽነት እና ጥራት ማረጋገጥ...

49ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬ ባካሄደው 49ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ማቋቋሚያ ደንብ ላይ ነው፡፡...

ሎተሪ ከሕግ አንጻር

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሎተሪ እየተዝናኑ ዕድልን መሞከሪያ የሥራ እና የጨዋታ ዓይነት ነው። ሎተሪ የሚለው ቃል የእንግሊዝኛ ቃል ነው። የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት ባሳተመው የአማርኛ መዝገበ ቃላት “ተከታታይ ቁጥሮች...