<> Amhara News | Amhara Mass Media Agency Skip to main content

‹‹ምርቶቻችን የትም ቢሄዱ ማሸነፍ የሚችሉ በመሆናቸው ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱ አያስፈራንም፡፡›› የባሕር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማኅበር

‹‹የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች ጠንካራ ውድድር ሊገጥማቸው ስለሚችል ራሳቸውን በቴክኖሎጂ እና በሰው ኃይል ማጠናከር አለባቸው፡፡›› የምጣኔ ሀብት ምሁር

በክልሉ በስድስት ዞኖች 3 ሺህ የሚደርሱ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የአፕል ችግኝ ተዘጋጅቷል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 9/2011 ዓ.ም (አብመድ) በኩታ ገጠም አሠራር አፕል በማምረት አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

‹‹የቡሬ የመብራት ኃይል አቅርቦት በፍጥነት አለመሟላቱ ለኢንዱስትሪዎች ስጋት ሆኗል፡፡›› የቡሬ ከተማ አስተዳደር

‹‹በገንዘብ ሚኒስቴር ስር የተቋቋመው ቦርድ የሚያዘጋጀው የሕግ ማሻሻያ መጓተት ለኃይል አቅርቦቱ መዘግየት ምክንያት ሆኗል፡፡›› የኢትጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ዘንዘልማን የቦታ ምርጫ አድርገው የተደራጁ 102 ማኅበራት የ‹ብሎክ› ዕጣ ሊያወጡ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 9/2011 ዓ.ም (አብመድ) በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በሕጋዊ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ከተደራጁና የቦታ ምርጫቸውን ዘንዘልማ ካደረጉ ማኅበራት መካከል ለ102 ማኅበራት ዛሬ የብሎክ ዕጣ ሊያስወጣ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡

‹‹ለአማራ ሕዝብ ህልውና እና ለኢትዮጵያ አንድነት ስንል አስፈላጊውን መስዋትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን፡፡›› አዴፓ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 8/2011 ዓ.ም (አብመድ) የክልሉን ልማት ለማፋጠን እና ለስራ ዕድል ፈጠራ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አዴፓ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 8/2011 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አቶ ዮሐንስ ቧያለውን የፓርቲው ምክትል ሊቀ-መንበር እና አቶ ተመስገን ጥሩነህን ደግሞ ዕጩ ርዕሰ መስተዳደር አድርጎ መርጧል።

‹‹ሁለት ዓመት ሙሉ ከጎኔ ለነበረው ደጋፊ ምሥጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ፡፡›› አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 4/2011 ዓ.ም (አብመድ) የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ተጠናቅቋል፡፡ ውዝግብ የበዛበት የዘንድሮው የኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ፕሪሚዬር ሊግ እስከ ማጠናቀቂያው 30ኛ ሳምንት ጨዋታ ድረስ ውዝግብ እና ግጭት ሳይለየው ነው የተጠናቀቀው፡፡