<> News Page | Amhara Mass Media Agency Skip to main content

‹‹የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የሚጽፉት የተበደለው ሕዝብ ሮሮ ለባለስልጣናት እንዲደርስ ነው፤ ነገር ግን ከቀበሌ ሹማምንት ጀምሮ ትያትር ቤት ሄደው አያዩም፤ መጽሐፍ አያነቡም፤ ሙዚቃ አያደምጡም፡፡›› ጸሐፌ ተውኔት እና ባለቅኔ ጋሽ አያልነህ ሙላቱ

Image may contain: 1 person, closeup

‹‹የሚሠራ ቢሆን ሁሉም በየጎጡ የሚመኘውን ነፃነት ቢያገኝ መልካም ነበር፤ ግን አይሠራም፡፡” ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2011ዓ.ም (አብመድ) የታሪክ መምህር ናቸው፤ ለ27 ዓመታት ያክል በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ክርስቶፎር ኒፖት ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት አገልግለዋል፡፡ በዚህ ወቅት ወደ ትውልድ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ተመልሰው በሙያቸው ሀገራቸውን እያገለገሉ ነው፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በታሪክ አስተማሪነት እየሠሩ ይገኛሉ፤፡ ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ፡፡

በአማራ ክልል ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ 22 ተጨማሪ ከተሞች የዓለም ባንክ በጀት ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2011ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ተጨማሪ 22 ከተሞች ‹የከተሞች ተቋማዊ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም› (UIIDP) ፈንድ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የአማራ ክልል ቤቶች ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የከተሞች መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ አሻግሬ አቤልነህ እንደተናገሩት የዓለም ባንክ በ2012 ዓ.ም ለከተሞች ተቋማዊ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ከሚመድበው በጀት ተጠቃሚ የሚሆኑ 22 የአማራ ክልል ከተሞች በተቀመጠው መስፈርት መሠረት ተለይተው እንቅስቃሴ ጀምረዋል፡፡

“ሞኝ ከራሱ ብልህ ከሞኝ ይማራል፡፡”

“መገናኛ ብዙኃን ለተወሰኑ ቡድኖች፣ ፖለቲከኞች፣ ጓደኞቻቸው… ዓላማ ማስፈጸሚያ ከሆኑ ሥራቸው ጋዜጠኝነት ሳይሆን የቡድን መሣሪያነት ነው፤ ይህም ለሀገር አደጋ ነው፤ ሩዋንዳ ላይ የታየውም ይህ ነበር፡፡” የሩዋንዳ ጋዜጠኛ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2011ዓ.ም (አብመድ) ወቅቱ እ.አ.አ. 1994 ነው፤ ሩዋንዳ ውስጥ፡፡ በሰው ልጅ ታሪክ አስከፊ ከሚባሉት ሰብዓዊ ጥፋቶች አንዱ ሆኖ በታሪክ የተመዘገበ ድርጊት የተፈጸመበት ነው፡፡ ሁቱዎች በቱትሲዎች ላይ እንዲዘምቱ ታቅዶ ቢጀምርም ሁቱዎችንም ሰለባ አድርጓል፡፡ ፀረ ቱትሲ ጭፍጨፋው በያኔው የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ጁቬናል ሀቤሪማና እና በሀገሪቱ ትልልቅ የፖለቲካ ኃላፊነት ቦታዎችን በያዙት የሁቱ ጎሳ ልሂቃን የተቀነባበረው እንደሆነ ይታመናል፡፡

የአንዳንድ ክልል ሕገ-መንግሥቶች ለመፈናቀሉ ሕጋዊ ከለላ እንደሚሰጡና መፈናቀሉም ሕጋዊ መሠረት እንዳለው አብንና ኢዜማ ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2011ዓ.ም (አብመድ) አብመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀ መንበር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ምክትል ሊቀ መንበር ዶክተር ጫኔ ከበደን አነጋግሯል፡፡ የፓርቲዎቹ መሪዎች የወቅታዊ ሀገራዊ ችግሮችን መንስኤና መፍትሔ አስመልክቶ ሐሳቦችን ሰጥተዋል፡፡

ግዥ ከተፈፀመው የአፈር ማዳበሪያ 2 ሚሊዮን ኩንታል ያህሉን ከወደብ ወደ መሀል ሀገር ማስገባት እንዳልተቻ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

ከክልሉ ውጭ ለተፈናቀሉ ዜጎች ትኩረት አለመሰጠቱን የማኅበራዊ ሜዲያ ተከታታዮቻችን ተናገሩ፡፡

የሚመለከተው የመንግሥት መዋቅር ደግሞ ከክልሎች ጋር ጭምር እየተወያዬ ችግሮችን እየፈታ መሆኑን አስታውቋል፡፡

“ ወቅቱ በቆሎ የምንዘራበት ቢሆንም የተከሰተው የሠላም መደፍረስ ግን ለሕይወታችንም አስጊ ሆኗል፡፡” ቻግኒ ከተማ የተጠለሉ ተፈናቃዮች

በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር አንዳንድ አካባቢዎች በተከሰተው የፀጥታ ችግር ብዙ ዜጎች ከቀያቸው በመፈናቀላችው የእርሻ ወቅታቸውን ያለ ሥራ በማሳለፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ ከማንዱራ ወረዳ ተፈናቅለው በቻግኒ ከተማ የተጠለሉ ተፈናቃዮችም ከአምስት ሺህ በላይ ከብቶችን ይዘው ከመኖሪያቸው እንደራቁ ተናግረዋል፡፡

በአምስት ዶሮ በአምስት ዓመት አምስት ሚሊዮን ብር ተቀማጭ።ከሠሩ ይከብራሉ፤ ጠግበው ያድራሉ፤ ለሌሎችም ይተርፋሉ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2011ዓ.ም (አብመድ) በፖለቲካው፣ በማኅበራዊ ጉዳይ፣ በምጣኔ ሀብቱ በሃይማኖት፣ በባሕል በወግ እና በሌላውም ዘርፍ ስሙ ከታሪክ መዝገብ ላይ የሰፈረው የሠራ ነው።

Image may contain: 1 person, smiling

ንግድና ምጣኔ ዜና

ግብፅ ብረት ላይ ተጨማሪ ታሪፍ ጣለች
የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን በክልሉ ለማስፋፋት የተያዘው እቅድ ተስፋ ሰጭ ውጤቶችን እያሳየ ነው፡-ርዕሰ መስተዳደድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

ዜናዎች

ስፖርት ዜና

የዩሮፓ ሊግና የሻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫዎች እንግሊዝ ገብተዋል፡፡
በዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ሁለት የእንግሊዝ ቡድኖች ለፍጻሜ ይፋለማሉ፡፡
‹‹ደስታችን አጣጥመን ሳንጨርስ ሐዘን ገብቶብናል፡፡›› የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ደጋፊዎች
ማንቸስተር ሲቲ ብሪቶን አልቢዮንን 9ለ0 አሸነፈ፡፡
ፋሲል ከነማ መቀሌ ላይ አቀባበል ተደረገለት።

ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዜና

የመድኅኒት አቅርቦት ኤጀንሲ 300 የአልትራሳውንድ ማሽኖች እና 50 ዘመናዊ የራጅ ማሽኖች ግዥ መፈጸሙን አስታወቀ፡፡