<> የአለም አቀፍ ዜና | Amhara Mass Media Agency Skip to main content

አሜሪካዊቷ የ73 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ በሕልማቸው በተመለከቷቸው የሎተሪ ቁጥሮች ለሁለተኛ ጊዜ የ50 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ባለዕድል ሆነዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2011 ዓ.ም (አብመድ) ሰሜን አሜሪካ ከፍተኛ የጋዜጠኞች ጥቃት የሚስተዋልበት አህጉር እየሆነ መጥቷልም ተብሏል፡፡

ፕሬዝዳት ትራምፕ በመረጃ መረብ ደኅንነት ሥጋት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስተላለፉ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2011ዓ.ም (አብመድ) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን የመረጃ መረብ ከውጭ ሀገራት ጥቃቶች ሥጋት ለመታደግ በሚል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስተላልፈዋል፡፡

በክልከላው የውጭ ሀገራት ቴሌኮም አገልግሎት የሚሰጡ የአሜ

የመድኅኒት አቅርቦት ኤጀንሲ 300 የአልትራሳውንድ ማሽኖች እና 50 ዘመናዊ የራጅ ማሽኖች ግዥ መፈጸሙን አስታወቀ፡፡

የባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2011ዓ.ም (አብመድ) ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እንደገለጸው የአልትራሳውድ ማሽኖችን በአገር አቀፍ ደረጃ ለጤና ጣቢያዎች እና ለመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች፣ የራጅ ማሽኖችን ደግሞ ለመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች ለማሰራጨት ቅደመ ዝግጅቱን ጨርሷል::

‹‹ከሁለት ጉድጓዶች በቀን አስከ 100 በርሜል ብቻ ነው የሚወጣዉ፡፡›› የኢፌዴሪ የማዕድን፣ የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2011ዓ.ም (አብመድ) የተፈጥሮ ጋዝ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እየተሠራ መሆኑን የኢፌዴሪ የማዕድን፣ የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በሳዑዲ ዐረቢያ ‹ሽኩል ከዲማ› 40 የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን በማቆያ ውስጥ ታግተው እንደሚገኙ ለአብመድ አስታወቁ፡፡

በፈረንሳይ 230 ዓመታትን ያስቆጠረን የደንጋይ ላይ ጽሑፍ ማንበብ ለቻለ 2000 ፓውንድ ሽልማት ተዘጋጅቷል፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 02/2011ዓ.ም (አብመድ) በፈረንሳይ ምዕራባዊ አቅጣጫ በአንድ የባሕር ዳርቻ 230 ዓመታትን ያቆጠረ የደንጋይ ላይ ጽሑፍ ከዓመታት በፊት ተገኝቷል፡፡ ነገር ግን 20 መስመሮችን የያዘውን የደንጋይ ጽሑፍ እስካሁን ማንበብ የቻለ ሰው አልተገኘም፡፡

በአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ ሊቨርፑል ተአምር ሠርቶ ወደ ፍጻሜው አልፏል፡፡ ወደ ካምፕ ኑ አቅንቶ 3ለ0 ተሸንፎ የተመለሰው ሊቨርፑል ያለ ፊታውራሪው ሙሐመድ ሳላ በአንፊልድ 4ለ0 አሸንፎ ለፍጻሜ ደርሷል፡፡

የኬንያ አየር መንገድ ዓለም ያገለለውን ቦይንግ 737-ማክስ-8 ሊገዛ ነው።

በኢትዮጵያ የአውሮፕላን መከስከስን ተከትሎ ቦይንግ ውጥረት ውስጥ ገብቷል፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2011ዓ.ም (አብመድ) ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ሞዴሎችን ከበረራ ያገዱ ሀገራት ቁጥር ከ50 በላይ ደርሷል፡፡