Saturday, April 4, 2020

በክልሉ ውስጥ የሚደረግ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲቆም ትዕዛዝ ሊሠጥ ሥለሚችል ኅብረተሰቡ ወደ ቋሚ የመኖሪያ (መቆያ) ቦታው በመሆን ከመንግሥት የሚሠጠውን ትዕዛዝ በትኩረት እንዲጠባበቅ ተጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2012 ዓ.ም (አብመድ) አስቸኳይ መልዕክት በአማራ ክልል የኮረና ወረርሽኝን ለመከላከል እና መቆጣጠር ከተቋቋመው ኮማንድ ፖስት 1. ባለፋት 3 ሣምንታት ከውጭ ሀገር ወደ...

ኅብረተሰቡ ከቤት ያለመውጣት መመሪያን በመተግበር የወረርሽኙን ሥርጭት እንዲገታ ከተማ አስተዳደሩ ጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2012 ዓ.ም (አብመድ) በባሕርዳር ከተማ መጠለያ የሌላቸው ግለሰቦች ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱም ከተማ አሥተዳደሩ ጠይቋል፡፡ የኮሮና ወረርሽኝን ለመግታት በማሰብ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት...

የኮሮና ቫይረስ ያለባቸው ታካሚዎችን የሚከታተሉ ሐኪሞች የልምድ መለዋወጫ መተግበሪያ መሥራቱን አንድ ወጣት ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል በኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ላይ ሐኪሞችን ልምድ የሚያለዋውጥ እና የሟቾችን ቁጥር ለመቀነስ የሚረዳ አዲስ መተግበሪያ ተፈጠረ፡፡ ለዓለማችን እንግዳ...

“የሰበሰብነው ገንዘብ የማኅበረሰቡ ነው፤ በዚህ የችግር ጊዜ ከሕዝባችን ጎን እንቆማለን፡፡” ሁለት የደሴ ከተማ ባለሀብቶች

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2012 ዓ.ም (አብመድ) አቶ አዳሙ ተፈሪ እና አቶ መሠረት ጋቢ የተባሉ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ምናልባት የኮሮና ወረርሽኝ በከተማዋ ቢከሰት ለለይቶ ሕክምና...

በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ_19) በሽታ የተያዙ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች መገኘታቸውን ለማሳወቅ የተሰጠ መግለጫ።

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ባደረገው ተጨማሪ 66 የላብራቶሪ ምርመራ ሁለት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች በማረጋገጡ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች...

ከዛሬ ጀምሮ ከየትኛውም አካባቢ ወደ ደቡብ ክልል የሚደረግ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲቋረጥ ተወሰነ፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2012 ዓ.ም (አብመድ) ክልሉን አቋርጠው የሚያልፉ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በክልሉ ወሰን ውስጥ ተሳፋሪን ሳያራግፉና ሳይጭኑ በተፈቀደላቸው ስምሪት ብቻ ማለፍ እንደሚችሉም ተገልጧል፡፡ የደቡብ...

በኢትዮጵያ የኮሮና ወረርሽኝ የተገኘባቸው ሰዎች 23 መድረሱን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ይፋ አድርገዋል።

እስከ ዛሬ ጠዋት ድረስ የላብራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው ከ800 የሚበልጡ ተጠርጣሪዎች መካከል ነው 23 ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው። ሁለት ሰዎች ከህመሙ ማገገማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።

በኮሮና ወረርሽኝ ከተያዙት መካከል ሁለቱ ማገገማቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2012 ዓ.ም (አብመድ) እስካሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች 21 መድረሳቸውን መገለጹ ይታወሳል፤ ከእነዚህ ውስጥ ሁለቱ ጃፓናውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ተደርገዋል፡፡ ቫይረሱ...

በአፍሪካ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ከተያዙት መካከል 335 ሰዎች ማገገማቸው ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር ፡ መጋቢት 21/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት 46 የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው አረጋግጠዋል፤ በእነዚህ ሀገራት 4 ሺህ 760 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ...

ግብጻውያን የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት መንግሥት ያስተላለፈውን ትዕዛዝ ማክበር ጀምረዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) በግብጽ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ተቀስቅሶ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው፤ 442 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፤ 21 ደግሞ ሕይወታቸው አልፏል፤ 40...

ወሌ ሾይንካ መንግሥትና የሃይማኖት መሪዎችን ተችተዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የናይጄሪያ መንግሥት እየሰጠ ያለውን ምላሽና የሃይማኖት መሪዎችን የኖቤል ሥነ-ጽሑፍ ሎሬቱ ወሌ ሾይንካ ተችተዋል፡፡ በሳምንቱ...

የሱዳኑ መከላከያ ሚኒስትር ሌተናል ጄኔራል ጀማል ኦመር አረፉ፡፡

የሱዳን የመከላከያ ሚኒስትር ሌተናል ጄኔራል ጀማል ኦመር በልብ ሕመም ምክንያት አርፈዋል፡፡ ሚኒስትሩ በደቡብ ሱዳን ጁባ ከሀገራቸው መንግሥትና አማጽያን ጋር የተያያዙ ድርድሮችን እያካሄዱ ነበር፡፡ ድርድሩ...

‘‘አታካብድ’’ የምትለውን ቋንቋ ለጊዜው ቅርጫት ውስጥ እናስቀምጣት፤ የኮሮና ቫይረስን መከላከል የሚቻለው በመጠንቀቅ ነውና፡፡

የኮሮና ቫይረስ ስፔናውያንን ከፍተኛ ሐዘን ላይ ጥሏል፤ ጣልያንም ሐዘን ውስጥ ከገባች ሰንብታለች፤ የዓለም ሕዝብ ሩብ ያህሉ ቤቱ ውስጥ እንዲውል ምክንያት ሆኗል፤ ይህን ቫይረስ ለመከላከል...

የኮሮና ቫይረስ የሩሲያ ምርጫ እንዲራዘም ምክንያት ሆነ፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ቫይረስ በመጪው ሚያዝያ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ሊካሄድ የነበረውን የሩሲያ ምርጫ እንዲራዘም አድርጎታል፡፡ ፕሬዝዳንት ፑቲን በስልጣናቸው ለመቀጠል...

ስለ ኮሮና ቫይረስ ዕለታዊ መረጃዎች

ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ድረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ 436 ሺህ 623 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፤ 111 ሺህ 856 ሰዎች ደግሞ ከሕመሙ አገግመዋል፤ 19 ሺህ 644...

በ24 ሰዓታት ውስጥ ምርመራ የተደረገላቸው 106 ተጠርጣሪዎች ነፃ ሆነዋል፡፡

የበሽታውን ስርጭት ለመግታት ቅድመ የላቭራቶሪ ምርመራ ማድረግን በማሰብ የምርመራ ሥራዎች ተጠናክረው እየተሠሩ እንደሆነ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። እስከ ዛሬ ድረስም 292 ናሙናዎች ላይ ናቸው፤...