የቅጥር ማስታወቂያ

0
1181

ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አመልካቾች መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ላት/፣ ከማንኛውም ደባል ሱስ የጽዳ/ዳች/፣ ጥሩ ስብዕና ያለው/ላት/
በስራ መደቡ ላይ ተወዳድሮ ያለፈ በቂ የስራ ተያዥ /ዋስ/ማቅረብ ይኖረበታል፡፡
በስራ መደቡ ላይ ተወዳድሮ ያለፈ ባለሙያ በስራ ቦታው ለመስራት ቁርጠኝነት ያለው/ያ/ላት/ መሆኑን በፅሁፍ ማመልከቻ ያቀረበ/ች/
የፈተና ቀን በሌላ ማስታወቂያ ይገለፃል፣
የምዝገባ ቦታ በድርጅቱ የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 004 ስልክ ቁጥር 0582265007
አመልካቾች የሙያ ብቃት በሚያስፈልጋቸዉ የት/ት ዝግጅት የብቃት ማረጋገጫ በማስታወቂያዉ በተጠየቀዉ የት/ት ደረጃ ልክ ማቅርብ ይኖርባቸዋል ፡፡
የሙያ ብቃት ምዘና ያልተጀመረባቸዉ የትምህርት መስኮች ከሚመለከተዉ ተቋም የሙያ ብቃት አለመጀመሩን ማስረጃ ካቀርቡ መመዝገብ ይቻላል፡፡
የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት
ባሕር ዳር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here