የቅጥር ማስታወቂያ

0
1142

 

ኮንትራት-ቅጥር-ገንዘብ-ያዥ.pdfየቅጥር ማስታወቂያ

ማሳሰቢያ፡-

 • የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው በበኩር ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ከ19/01/2012 ዓ/ም  ጀምሮ ለ7 ተከታታይ  የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
 • አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
 • አመልካቾች በእመነት ማጉደል፣በማጭበርበር ወይም በስርቆት ወንጀል ተከሰዉ ስልጣን ባለዉ አካል ተፈርዶባቸዉ የመቀጠር መብታቸዉ እንዲጠቀሙ
 • ስልጣን ያለዉ ፍ/ቤት የወሰነበት ማስርጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
 • አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፣
 • አመልካቾች መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ላት/፣ ከማንኛም ደባል ሱስ የጸዳ/ዳች/፣ጥሩ ስብዕና ያለው/ላት/ ፣
 • በግል የተሰራባቸው የስራ ልምዶች የስራ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ጽ/ቤት ማቅረብ ይገባል፣
 • በስራ መደቡ ላይ ተወዳድሮ ያለፈ ባለሙያ በስራ ቦታው ለመስራት ቁርጠኝነት ያለው/ያላት መሆኑን በጽሁፍ ማመልከቻ ያቀረበ/ች፣
 • ተወዳድሮ  ያለፈ በቂ የስራ ተያዥ /ዋስ/ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
 • የፈተና ቀን በውጭ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
 • የምዝገባና የፈተና ቦታ  አዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት 4ኪሎ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ህንፃ ጀርባ ሮዛ ህንጻ ጎን በድርጅቱ ቅ/ፍ/ጽ/ቤት ላይ ነዉ
 • ለበለጠ ማብራሪያ በድርጅቱ  ስልክ ቁጥር 0582265007 ባህርዳር ወይም 0910094323/0111265705 አዲስ አበባ በመደወል ይጠይቁ

                                     የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት

                                            አዲስ አበባ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here