የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች እንቅስቃሴ እየተገመገመ ነው፡፡

0
17
ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2013ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ለኮይሻ፣ ወንጪ እና ጎርጎራ የልማት ፕሮጀክቶች የሚካሄደውን የገቢ ማሰባሰቢያ እንቅስቃሴ ለመገምገም ከገበታ ለሀገር አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ተገናኝተዋል።
 
ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው የመንግሥት ሠራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለዚሁ ተግባር ለግሰዋል። በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በውጪ ምንዛሬ የባንክ ሒሳቦች ድጋፋቸውን የሚያስገቡ ሲሆን፣ በንግዱ ማኅበረሰብ አስቀድሞ ቃል የተገባውን ጨምሮ፣ ቀጣይ የገቢ ማሰባሰቢያ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው ቀጥለው የታሰበውን የ3 ቢሊዮን ብር ድጋፍ የሚያስገኙ ይሆናሉ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here