የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

0
767

የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቁጥር የሠ/ቅ.ማ/504/12 በቀን 20/02/12 ዓ.ም በወጣው ጀማሪ ካሜራ ማን 1 ባለሙያ በደረጃ VI በታሳቢ የቅጥር ማስታወቂያ ላይ ለምዝገባ ካመለከታችሁት ውስጥ የትምህርት ዝግጅታችሁ ተጣርቶ ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው ብቻዕጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀንማክሠኞ ጥር12/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሠዓትመሆኑን አውቃችሁ በድርጅቱ የሠው ሀብት ልማትና አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 004 እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት
ባህር ዳር

ካሜራ-ማን-ባለሙያ

Download

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here