የፍሪላንሰር ቅጥር ማስታወቂያ

0
500

ማሳሰቢያ፡-

የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
ዜና ለማንበብ በምትፈለግበት/በሚፈለግበት ጊዜ የምትገኝ/ሚገኝ
አመልካቾች አድሜዉን ለማወቅ እንዲቻል የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዳችሁበትን ካርድ እና የዲግሪዉን ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
አመልካቾች በአካል ቀርበዉ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፤
አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አመልካቾች መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ላት/፣ ከማንኛውም ደባል ሱስ የጽዳ/ዳች/፣ ጥሩ ስብዕና ያለው/ላት/
የፈተና ቀን በዉጭ ማስታወቂ ይገለፃል
አሸናፊዉ የሚወሰነዉ በተደጋጋሚ የንባብ እና የድምጽ ፈተናወች ከተሰጡ በኋላ ነዉ፡፡
የምዝገባ ቦታ በድርጅቱ የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 004
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 226 50 07 በመደወል ይጠይቁ

የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here