ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ብልጽግና የሚያረጋግጡ ውጤቶች ተገኝተዋል።

አዲስ አበባ: መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ "ድምጻችን ለብልጽግናችን" በሚል መሪ መልዕክት የሴቶች እና ወጣቶች የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የኢኮኖሚ ብልጽግና ዘርፍ ሠብሣቢ መላኩ አለበል በመሠረተ ልማት፣ በማዕድን፣...

ኢትዮጵያ በ11ኛው የአፍሪካ፣ ካርቢያን እና ፓስፊክ ሀገራት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ንቁ ተሳትፎ አድርጋለች።

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በተሳተፉበት 11ኛው የአፍሪካ፣ ካርቢያን እና ፓስፊክ ሀገራት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ንቁ ተሳትፎ ማድረጓን በቤንሉክስ ሀገራት እና በአውሮፓ ኅብረት ተቋማት የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ...

አካታች ፖለቲካዊ ለውጦች ለጽኑ ሀገራዊ መሠረት

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌድሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባጋራው መረጃ የኢፌዴሪ መንግሥት ባለፉት የለውጥ ዓመታት ሀገራችንን ከነበረችበት ስር የሰደደ ፖለቲካዊ ቀውስ አውጥቶ ወደ ተሟላ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለማሸጋገር የነደፋቸውን ስልታዊ ግቦች በላቀ ጽናት...

የእቴጌ ጥሩወርቅ ወለባ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዝርፊያ ከሀገር ዉጭ ተወስዶ የነበረውን የአጼ ቴዎድሮስ ባለቤት የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ወለባ (የፀጉር ጌጥ) ተረክባለች። በርክክቡ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው...

በትግራይ ክልል ሊካሄድ የነበረውን የተሳታፊ ልየታ እና የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ በአዲስ አበባ ለማድረግ መወሰኑን...

አዲስ አበባ: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ሊካሄድ የነበረውን የተሳታፊ ልየታ እና የአጀንዳ ማሠባሠብ ተግባር በአዲስ አበባ ለማድረግ መወሰኑን አስታውቋል። የምክክር ሂደቱን በክልሉ ለማድረግ ተደጋጋሚ ጥረት ቢያደርግም አስቻይ ሁኔታዎች አለመፈጠራቸውን...