ከ70 በላይ ሀገራት… 800+ ባለሀብቶች… በአንድ መድረክ!
አዲስ አበባ: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ71 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ከ800 በላይ ባለሃብቶች፣ የቢዝነስ መሪዎች እና አማካሪዎች የተሳተፉበት አራተኛው ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026 ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፎረም "ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ዝግጁ ናት" በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ...
“ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉን የኢንቨስትመንት ፍላጎት የሚያሟሉ መሠረተ ልማቶችን ገንብታለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ71 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ከ800 በላይ ባለሃብቶች፣ የቢዝነስ መሪዎች እና አማካሪዎች የተሳተፉበት አራተኛው ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026 ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፎረም "ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ዝግጁ ናት" በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ...
“ባሕርዳር የተፈጥሮ ገጸ በረከት፣ የውበት ተምሳሌት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ገጸ በረከት፣ የሰላምና የውበት ተምሳሌት በሆነችው፣ ታሪክን ከለመለመ ተፈጥሮ ጋር አዛምዶ በያዘው ጣና ሐይቅና በግርማዊው ዓባይ ወንዝ በታጀበችው ውቧ ባሕር ዳር ከተማ ገብተናል።
በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ...
“ከታመኑት የታመነች፤ የእውነት ምድር የተባለች”
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እርሷ በቃል ኪዳን የተጠበቀች፤ በበረከት የኖረች፤ በደጋጎች የተወደደች፤ በጀግኖች የታጠረች፤ በብልሆች የተመላች፤ ፍትሕ የሚያውቁትን የወለደች፤ ፍትሕ የሚያውቁትንም ስታነግሥ የኖረች፤ በፍቅር እና በጥበብ የሾመች፣ በነጻነት እና በአንድነት የኖረች ናት።
እርሷ...
“የጽናት ተምሳሌቱ ቢላል አል ሐበሺ”
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ በአደባባይ የሚከወኑ ሁለት ትላልቅ በዓላት አሉ። አንደኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነው።
ዒድ ማለት ተደጋጋሚ የሚመጣ፤ በየዓመቱ የሚተካካ የሚል ትርጉም አለው። በዓሉ የረመዳን ወር መጠናቀቅን...