ስፖርት LIVE Score

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ላይ ላሳዩት ያልተገባ ባሕሪ እርምት እንዲወስድ ለፊፋ ጥያቄ አቀረበ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ እግር ኳስ ማኅበርን እና ደጋፊዎቹን በመቃወም ለዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፊፋ) ኦፊሴላዊ...