Sunday, September 22, 2019

“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የኦሮሞውም፣ የትግራዩም፣ የከንባታውም … የሁሉም ናት::” የባሕር ዳር ሀገር…

ባሕር ዳር፡ መስከረም 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ለአንድ ብሔር መስጠት ተገቢነት እንደሌለው የባሕር ዳር ሀገር ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ አብርሃም…

ሜን ሸዋ ዞን – አንጎለላና ጠራ ወረዳ – ጫጫ ከተማ

የሃይማኖቶችን መቻቻል በቃል ሳይሆን በተግባር! በአንዱ ሃይማኖት ላይ የሚፈጸም አሳዛኝ እና የተወገዘ ድርጊት በሌላውም የተወገዘ ስለመሆኑ መልዕክት የተላለፈበት መልዕክት ይሄው! ፎቶ፡- ረዳት ኢንስፔክተር ፍቅሩ ውቤ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖት ተከታዮች በደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ሠላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡ ሠልፉ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና በምዕመኗቹ ላይ የሚፈፀመው…

ዛሬ በባሕር ዳር እየተካሄደ በሚገኘው ሰልፍ ላይ ከታዩ ልዩ መልዕክቶች ውስጥ አንዱ ይህ ነው፡፡

ዛሬ በባሕር ዳር እየተካሄደ በሚገኘው ሰልፍ ላይ ከታዩ ልዩ መልዕክቶች ውስጥ አንዱ ይህ ነው፡፡ የሃይማኖቶችን መቻቻል በቃል ሳይሆን በተግባር! በአንዱ ሃይማኖት ላይ የሚፈጸም አሳዛኝ እና የተወገዘ…

ማህበራዊ ገፆቻችን

499,864FansLike
0SubscribersSubscribe

ክልል ዓቀፍ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖት ተከታዮች በፍኖተ ሠላም ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖት ተከታዮች በፍኖተ ሠላም ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሠላም ከተማ አስተዳደር…

ባሕር ዳር

በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ እየተፈጸመ ያለዉን ጥቃት በመቃወም በባሕር ዳር መስቀል አደባባይ ያለዉ ድባብ ይህን ይመስላል። በሰላማዊ ሰልፉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖት ተከታዮች በደብረ ማርቆስ ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡ ሠልፉ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና በምዕመኗቹ ላይ የሚፈፀመው…

በወልድያ ከተማ ሠላማዊ ሠልፍ እየተካሄደ ነው፡፡

በሰሜን ወሎ ዞን ወልድያ ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናንና የሃይማኖት አባቶች ሠላማዊ ሠልፍ እያካሄዱ ነው፡፡ ሠላማዊ ሠልፉ በቤተ ክርስቲያኗ እና በምዕመኖቿ…

ሀገር ዓቀፍ

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ለምን …?

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ከሚገኙ ጥንታዊና ዕድሜ ጠገብ ገዳማት ውስጥ አንዱ ነው፤ ገዳሙ ከደሴ በ180 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ የታሪክና…

የኢትዮጵያ መርከቦች ለኢትዮጵያ ነዳጅ እየጫኑ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ባሕር ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፤ ነገር ግን ለሜቴክ በዱቤ የሰጠው…

መገናኛ ብዙኃን የፖለቲካ ፓርቲዎች መሻኮቻ ሊሆኑ እንደማይገባ የብሮድካስት ባለስልጣን አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) መገናኛ ብዙኃን የፖለቲካ ድርጅቶች መሻኮቻ ሳይሆኑ የሁሉም ኅብረተሰብ ሐሳብ እኩል የሚንሸራሸርባቸው መድረኮች መሆን እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የሕዝብ…

ባለፈው በጀት ዓመት 138 ሚሊዮን ብር ወደ መንግሥት ካዝና ገቢ መደረጉ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 9/2012 ዓ.ም (አብመድ) በ2011 በጀት ዓመት በሙስና ወንጀሎች ሀብትን በማስመለስ እና በማስከበር ዙሪያ 138 ሚሊዮን ብር ወደ መንግሥት ካዝና ገቢ መደረጉን…

አህጉር ዓቀፍ

በግብጽ የተለያዩ ከተሞች በፕሬዝዳንት አል ሲሲ ላይ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አል ሲሲ የግብጽን በትረ ስልጣን ከተቆጣጠሩ 2014 (እ.አ.አ) ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል፡፡ በርካቶች ለተቃውሞ…

ሰውየው ከቤተሰቡ ከተሰወረ ከ51 ዓመታት በኋላ ወደ ቤቱ ተመልሷል፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 8/2012 ዓ.ም (አብመድ) ጊዜው 1968 (እ.አ.አ) ነው፤ በወቅቱ በኬንያዋ የኢኩምቢ መንደር ነዋሪ የነበረው የ30 ዓመት ጎልማሳ በጠዋት ተነስቶ ሰፈሩን ለቅቆ ወጣ፡፡…

ግብፅ በግድቡ ላይ ያቀረበችው ሀሳብ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚዳፈር ነው ተባለ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 8/2012 ዓ.ም (አብመድ) በህዳሴው ግድብ ላይ ግብጽ ያቀረበችውን አዲስ ሀሳብ ኢትዮጵያ ውድቅ አድርጋለች፡፡የሦስቱ ሀገራት የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሮች ከሰሞኑ በታላቁ የኢትዮጵያ…

ከባሕር ዳር ጢስ አባይ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ነገ ይጀመራል፡፡

ከባሕር ዳር ጢስ አባይ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ነገ ይጀመራል፡፡ ባሕር ዳር፡ መስከረም 7/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት የመሠረተ ልማት ግንባታ ማስጀመሪያና…

ዓለም ዓቀፍ

“ዛሬ ላይ ሠላም አዲስ አደጋ ገጥሞታል፤ የዘንድሮው የዓለም የሠላም ቀን ትኩረቱን በአየር ንብረት ለውጥ ላይ አድርጓል” አንቶኒዮ ጉቴሬዝ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) ዓለም አቀፉ የሠላም ቀን በየዓመቱ መስከረም 10 ይከበራል፡፡ የዘንድሮው ዓለም አቀፉ የሠላም ቀን የትኩረት አቅጣጫውን ስለተፈጥሮ እየመከረ “የአየር…

ትዊተር በስድስት ሀገራት ከ10 ሺህ በላይ አድራሻዎችን መዝጋቱን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) ‹‹በመንግሥት እየታገዙ የተሳሳተ መረጃ የሚያሠራጩ እና ግጭትን የሚያባብሱ ናቸው›› በሚል ትዊተር በርካታ አድራሻዎችን (አካውንቶችን) መዝጋቱን አስታውቋል፡፡ የማኅበራ ሚዲያ ኩባንያው…

አሜሪካ በአፍጋኒስታን በፈጸመችው ጥቃት 30 አርሶ አደሮችን መግደሏን አመነች፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) አሜሪካ ባለፈው ሐሙስ በአፍጋኒስታን በሰው አልባ አውሮፕላን በፈጸመችው ጥቃት 30 አርሶ አደሮች መገደላቸውን አመነች፡፡ አሜሪካ እንዳለችው ጥቃቱ ዒላማ…

ኢትዮጵያ የውጭ ቀጥታ መዋዕለ ነዋይ ፍሰትን በመሳብ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራ ቀዳሚ መሆኗ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 9/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአውሮፓውያኑ 2019 ኢትዮጵያ ትልቁን የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በማስተናገድ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት በቀዳሚነት መቀመጧ ነው የተገለጸው፡፡ እንግሊዙ ኩባንያ…

ፈረንሳይ ላልይበላን የመጠገን ቃሏን ልትተገብር ነው፡፡

ፈረንሳይ ላልይበላን የመጠገን ቃሏን ልትተገብር ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ መስከረም 7/2012 ዓ.ም (አብመድ) ፈረንሳይ የደብረ ሮሐ ቅዱስ ላል ይበላ አብያተ ክርስቲያናትን ጥገና በቅርብ እንደምትጀምር የሀገሪቱ የባሕል…

ማልታ ስደተኞችን ለመቀበል ተስማማች፡፡

  ባሕር ዳር፡ መስከረም 7/2012 ዓ.ም (አብመድ) በጣልያን ባሕር ዳርቻ ጠባቂዎች ሕይወታቸው የተረፉ 90 ስደተኞችን ማልታ ለመቀበል ተስማማች፡፡ በቀጣዩ ሳምንት ደግሞ በአዲስ የስደተኞች መከፋፈያ አሠራር ዘዴ…

‹‹ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል!›› አና ጎሜዝ-ለኢትዮጵያዊያን

‹‹ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል!›› አና ጎሜዝ-ለኢትዮጵያዊያን

ቦይንግ ታማኝነቱ አደጋ ላይ ወድቋል፡፡

ቦይንግ ታማኝነቱ አደጋ ላይ ወድቋል፡፡ በኢትዮጵያ የአውሮፕላን መከስከስን ተከትሎ ቦይንግ ውጥረት ውስጥ ገብቷል፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2011ዓ.ም (አብመድ) ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ሞዴሎችን ከበረራ ያገዱ ሀገራት…